


Slide 1
Slide 2
የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የበኩላችን ድርሻ እንወጣለን !!
Slide 3
እኛ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የድርጅት ኮሚቴ አባላት ሀገራችን ኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የተለያዩ ማንነቶች በጋራ ባካበቱት ዕሴት የተገነባችና የጋራ ራዕይ ያላቸው ሕዝቦች መኖሪያ ኅብረ ብሔራዊት ሀገር መሆኗን በመገንዘብ፣ ለክፍለ ከተማችን፤ለከተማችን ብሎም ለአገራችን ህዝቦች ሰላማዊ፤ዴሞክራሲያዊ፤ፍትሐዊና ሁሉን አካታች የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና የማህበራዊ ስርዓት እንዲኖር የተታለብንን ህዝባዊና ድርጅታዊ ተልዕኮ በብቃት ለመወታት እንተጋለን፡፡