መንደር የሃሳብ መጠንሰሻ፤የተግባራት ሁሉ መጀመርያና የለውጥ ፍላጎት ሀሁ መንደርደርያ ትልቅ ተቋም ናት፡፡ ግለሰብ፤ቤተሰብ፤ማህበረሰብና ሀገር መነሻቸው ከመንደር ነው፡፡ ትላለቅ ሃሳብ ያላቸው መሪዎች የስኬታቸውን ጅማሮ ከመንደር ያደርጋሉ፡፡ ወደ አካባቢና ሀገር ያሳድጋሉ፡፡ ለእዚህም ነው እኛ ብልጽግናዎች መንደርን ማዕከል ያደረገ የብሎክ አደረጃጀት ህልውናችን ነው የምንለው፡፡ ይህ አደረጃጀት ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ የተገኙ በርካታ ውጤቶችና ልምዶች ለዛሬና ለነገ ስራዎቻችን ስንቅ እየሆኑን ነው፡፡ ከህብረተሰባችን ጋር ተቀራበን በሰላም፤በጸጥታ፤በልማት፤በስራ ዕድል ፈጠራ፤በጤና እና በሌሎችም መሰል የህዝቡን ተጠቃሚነት በሚረጋግጡ ጉዳዮች ዙሪያ አብረን ሰርተናል በርካታ ድሎችንም ማስመዝገብ ችለናል፡፡ የህዝባችን መሰረታዊ ችግሮች ምን እንደሆኑ በቅርበት ተገንዝበን የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥም ይህ አደረጃጀት በእጅጉ እየጠቀመን ይገኛል፡፡ ከክፍለ ከተማችን በተለያዩ ብሎኮች ከሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ባደረግነው ጥልቅ ውይይት የተገነዘብነውም ይህንኑ ነው፡፡

‹‹መንደርን ማዕከል ያደረገ የብሎክ አደረጃጀት ለሰላምና ለልማት››
- Post author:admin
- Post category:ዜና
- Post last modified:January 19, 2021
- Post published:January 19, 2021
- Post comments:0 Comments
- Reading time:0 mins read
እባክዎን ይህንን ያጋሩ Share this content
You Might Also Like

‹‹የፓርቲና የመንግስት ስራዎቻችን በጠንካራ የህዝብ ግንኙነት ይታጀቡ!››

‹‹የይቻላል መንፈስን በመላበስ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን እንቅረፍ››

‹‹ህዳርን እናጥናለን፤ጁንታውንም በማስወገድ የትግራይንና የኢትዮጵያን ህዝቦች ነጻ እናወጣለን!››

‹‹የወጣቶቻችንን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎ ለማረጋገጥ እንተጋለን!››

‹‹ህገ ወጥነት የብልጽግናችን ሰንኮፍ በመሆኑ እንንቀለው!!››

“አብሮነትና ወንድማማችነት ጎልቶ የታየበት የጽዳት ዘመቻ”

‹‹ህብረ ብሔራዊ አንድነታችንን ለብልጽግና ጉዟችን ስኬት እናውለው!››

‹‹የኢትዮጵያውያን ሀብት የአፍሪካውያን ኩራት አድዋ!››
