ስለ ብልፅግና ፓርቲ

አጭር የብልፅግና ፓርቲ ታሪክ

ከ5ኛው መደበኛ ጉባኤ ጀምሮ ሲነሳ የቆየው የኢህአዴግ የውህደት ጉዳይ በሀዋሳው የኢህአዴግ 11ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ዘግይቷል በሚል ተገምግሞ ወደ ፈጣን ተግባር እንዲገባ በጉባኤው ተሳታፊ ተወሰነ፡፡ በመሆኑም የውህደቱን ስራ በምን መልኩ መከናወን እንዳለበት ኃላፊነት የወሰደው የኢህአዴግ ምክር ቤት ማከናወን የነበረበትን ቀሪ ተግባራት አከናውኖ ለስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አቀረበ…..

ስለ አባልነት

ከዚህ በታች የተመለከቱትን መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ የፓርቲው አባል መሆን ይችላል። 

ሀ) የፓርቲውን ፕሮግራምና መተዳደሪያ ደንብ ተቀብሎ በጽናት ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ የሆነ………

 

የብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም

የብልፅግና ፓርቲ ህገ ደንብ

ፖሊሲዎች

ስትራተጂዎች